ዜና መጽሔት

ኢትዮጵያ ብድር እንድታገኝ የተካሄደ ውይይት


Listen Later

ኢትዮጵያ ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ድርጅት ድጋፍ ለማግኘት በምታካሂደው የፖሊሲ ማሻሻያ ውይይት ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረቧ ተገለጸ። ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በተካሄደ ጉባኤ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ልዑክ፣ የኢትዮጵያን የውጭ ዕዳ መልሶ በማዋቀር ዕፎይታና ብድር ማግኘት የሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW