DW | Amharic - News

ኢትዮጵያዊያንን ለአደገኛ የፍልሰት ጉዞ የሚዳርጓቸው ገፊ ምክንያቶች ምንድናቸው ?


Listen Later

ወጣቶች ስለስደት ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ እንደሆነ ከሚያገኛቸው ወጣቶች ለመገንዘብ መቻሉን ለዶቼ ቬለ የተናገረው በረከት “በሕገ ወጥ ፍልሰት ምክንያት የደረሰብኝን የሰባት ዓመት የእሥርና የመከራ ጊዜ መነሻ በማድረግ ለብዙዎች መረጃ ለመስጠት ሞክሪያለሁ ፡፡ በቻልኩት መጠን ግንዛቤ ለመፍጠር ሰርቼያለሁ ፡፡ ነገር ግን ወጣቱ አይሰማህም ብሏል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy