Rehoboth GC podcast

WHO AM I?


Listen Later

ሰላም: እንዴት ናችሁ? ይህ በGC fellowship የተዘጋጀ Podcast ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል "እኔ ማን ነኝ?" በሚል ርዕስ ከ እዮሲ፣ አቤል እና ዳጊ ጋር የተደረገ ውይይት ነው። And Edited by: Abel Mesfin


በዚህ ውይይት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ተሞክሯል:


¶ማንነት (Identity) ማለት ምን ማለት ነው?


¶የማንነታችን ምንጩ ከየት ነው?


¶አለም የሰጠችንን ማንነት ተቀብሎ መኖር በህይወታችን ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው?


¶በእ/ር ቃል መሠረት አንተ ማን ነህ? አንችስ ማን ነሽ?


¶እዉነተኛዉን/ዘላለማዊውን ማንነታችን በተመለከተ ከጳውሎስ ህይወት ምን እንማራለን?


¶እውነተኛ ማንነትን ማወቅ፤ የተፈጠርንለትን አላማ ከማወቅ ጋር እንዴት ይገናኛል?


¶What is our ultimate Purpose?


ይህ Podcast ከዚህ በኋላ በተከታታይነት የሚቀጥል ሲሆን ከቴሌግራም በተጨማሪ In all podcasting Platforms, Including Spotify ማግኘት የሚቻል ይሆናል፤ በተጨማሪም አዲስ በከፈትነው Youtube channel ማግኘት ትችላላችሁ።


Subscribe አድርጉ https://youtube.com/@UOGhealthcampusfellow


ተባረኩልኝ!

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Rehoboth GC podcastBy DANIEL