Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል
Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል
ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽንMindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት
[ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ]Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ
ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማዳበር
የአዕምሮዎን ቅደም ተከተል እና ልምዶች ያሳውቀናል, በዛ ምክኒያት አዲስ እና የበለጠ የተዋጣለት የእውነትና የመሆን መንገዶችን ለማዳበር ያግዘናል