ዜና መጽሔት

የዓድዋ መታሰቢያ የአገር ግንባታ ፋይዳው - የሕዝብ አስተያየት


Listen Later

አዲስ አበባ ውስጥ ግንባታው ተጠናቆ የተመረቀው ዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ለትውልድ አንድነት እና ለአገር ግንባታ የራሱ ሚና እንደሚኖረው ተነገረ፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሙዚየሙን ፋይዳ አጉልተው ያነሱት በርካቶች ናቸው፡፡ በተቃራኒው ግን ግንባታዉ ከሰላም እጦትና ከኢኮኖሚ አለመረጋጋት መቅደም የለበትም ያሉም ይገኛሉ፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW