DW Amharic --የ32ቱ የኔቶ አባል ሃገራት መንግሥታት እና የመንግሥታት ተጠሪዎች የሦስት ቀናት ጉባዔያቸዉን በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዉስጥ ጀመሩ።
--ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በቀይባሕር ዳርቻ በምትገኘው የፖርት ሱዳን ከተማ ከጀነራል አብደል ፋታሕ አልቡርሃን ጋር ተገናኝተው ተወያዩ።
--የ12ኛ ክፍል አጠቃላይ ፈተና ላይ በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈታኞች ቁጥር ከታቀደው እንደሚያንስ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
--በሶማሊላንድ መካከል የሚታየዉ ዉጥረት መባባሱ ተመለከተ። የጅቡቲና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንቶች ለአካባቢዉ ቀዉስ አንዱ ሌላዉን እየከሰሰ ነዉ።