Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 02, 2023የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሥለ ግጭት የማቆም ስምምነቱ አንደኛ ዓመትየፕሪቶሪያ ግጭት የማስቆም ስምምነት ዋና ዉጤት "የጦር መሣሪያ ላንቃ መዘጋቱ" እንደሆነ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምበሳደር መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ከግጭት ማቆሙ ስምምነት በኋላ ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ መድረኮች የምትጠቀስበት ሁኔታ ካለፈው ዓመት የትለየ ሆኗል።4 minPlay