Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
February 24, 2023የአዳዲስ ክልሎች ምሥረታ ዝግጅት በደቡብየደቡብ ክልልን በሁለት ክልሎች ለማደራጀት ቅደም ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን ክልል በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ “የደቡብ ኢትዮጵያ“ እና “ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “በሚል ይዋቀራሉ ተብለው ለሚጠበቁት ክልሎች የህገ መንግስትና ሌሎች ሰነዶች ተዘጋጅተዋል።4 minPlay