Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት... more
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,941 episodes available.
February 20, 2018የዓለም ዜናየኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እንዳሳሰባት ጀርመን ገለጸች። የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ መደንገግ የሰብዓዊ መብቶችን ይገድባል" ብሏል፤ ከወር በላይ በደቡብ ሱዳን አማፅያን ቁጥጥር ሥር የቆዩ ሁለት የኬንያ የአውሮፕላን አብራሪዎች ተለቀቁ፤ የሶማሊያ መንግሥት አዳዲስ የፖሊስ እና የስለላ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎችን ሾመ፤ የሊቢያ የባሕር በር ጥበቃ ኃይል 441 ስደተኞችን ከባሕር መታደጉን አስታወቀ፤ የሶርያ መንግሥት ደጋፊ ኃይሎች በአገሪቱ ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኘው ጎታ በፈጸሙት ድብደባ በዛሬው ዕለት ብቻ ቢያንስ 50 ሰዎች ተገደሉ።...more11minPlay
February 17, 2018የዓለም ዜናየኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአሜሪካ ኤምባሲ ተቃውሞ ገጠመው፤ አዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎች ለዜጎቻቸው ማስጠንቀቂያ ሰጡ፣ በናይጄሪያ በደረሱ የቦምብ ጥቃቶች 20 ሰዎች ተገደሉ፣ የተ.መ.ድ. ዋና ጸሐፊ ለየመን ተቀናቃኝ ወገኖች አሸማጋይ ሾሙ...more9minPlay
FAQs about የዓለም ዜና:How many episodes does የዓለም ዜና have?The podcast currently has 2,941 episodes available.