Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
March 03, 2018የዓለም ዜናየኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማጽደቁን ተከትሎ በአምቦ እና ጊንጪ ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። በአምቦ ከተማ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሱዳን በመጪው ሰኞ አምባሰደሯን መልሳ ወደ ግብጽ እንደምትልክ አስታወቀች።11 minPlay