Yaada ያዳ

Yaada ያዳ

Download on the App Store

Yaada ያዳ episodes

  • የሀበሻ ጀብዱ ከ አዶልፍ ፓርለሳክ Habesheska Odessa By Adolf Parlsak

    A Czech National, who have been in Ethiopia twice in the end of 1920s and in the mid 30s, an eye account on the second Fascist Italian Invasion on Ethiopia and the War. A true friend of Ethiopia, Adolf Parlsk gave us this incredible memoir.

    የቼክ ሪፐብሊክ ተወላጁ አዶልፍ ፓርለሳክ በ1920ዎቹ መጨረሻና በ30ዎቹ መካከል በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገ ሰዉ ነዉ። በኢትዮጵያ በነበረዉ ቆይታ የሁለተኛዉን የፋሺስት ጣልያን ወረራን በቦታ በመገኘት፣ ከወገን ጦርም ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ ጦር ድጋፍ ያደረገ ሰዉ ነዉ። ይህ ሰዉ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ወዳጅ ነዉ፣ ይህንንም መጽሃፍ"የሀበሻ ጀብዱ"ን በግሩም አቀራረብ ትቶልናል፣ ተጫኔ ጆብሬ መኮንን ወደ አማርኛ ተርጉሞ አስነብቦናል።   

    1 hr 11 min
  • "የመንፈስ ፍሬዎች"

    ደራሲ፡ ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ 

    ተርጓሚ፡ ያዕቆብ ሰንደቁ 

    የመንፈስ ፍሬ "ፍቅር፣ ደስታ፣ ሠላም፣ ትዕግስት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣ የዉሃት፣ ራስን መግዛት ነዉ" /ገላ 5፡ 22-23/ 

    3 hr 48 min
  • ወዳጄ ልቤና ሌሎችም

    መንፈሳዊና ማህበራዊ ሃሳቦችን በምሳሌ የሚያስተምር፣ መልካም ሥነ-ምግባርን የሚያላብስ የምክርና ተግሳጽ መጽሃፍ ነዉ። የዚህ መጽሃፍ ደራሲ ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደሥላሴ ናቸዉ። በሀገርኛ ልማድ እና ከሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ የተቀዳዉን፡ ሃሳባቸዉን የሰነዱበትን፡ ይሄን መጽሃፍ ለጆሮ እንዲስማማ አድርጌ እንዲህ ለመተረክ ሞክርያለሁ። አርሂቡ! 

    52 min

About Yaada ያዳ

From the publisher's feed

መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ሃሳቦች ይቀርቡበታል።