DW | Amharic - News

የአፍሪቃ ባለ ሥልጣናት ለህክምና ክትትል ወደ ዉጭ ሃገር ለምን ይሄዳሉ?


Listen Later

የቀድሞ የናይጀርያ ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ቡሃሪ እና የዛምቢያዉ ፕሬዚዳንት ኢድጋር ሉንግዉ በውጭ ሀገር የህክምና ጣብያዎች ዉስጥ መሞታቸው የአፍሪቃ መሪዎች በራሳቸው አገራት የጤና ጥበቃ ስርዓት ላይ እምነት ማጣታቸዉን ያመላከተ እና ከፍተኛ ዉይይቶችን ያጫረ ሆንዋል። ባለሥልጣናት እና ልሂቃን ለምን በአገራቸዉ የጤና ተቋማት ላይ እምነትን አጡ?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy