አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle

የአይሁዳውያን ኑሮ በጀርመን


Listen Later

በጀርመን የአይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት የተቋቋመበት 70ኛ አመት ባለፈው ሳምንት በበርሊን ከተማ በሚገኝ ምኩራብ ተከብሯል። ምክር ቤቱ በጀርመን ናዚዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት አይሁዳውያን ከተፈጸመባቸው የከፋ ጥቃት በኋላ ሕይወታቸው እንደገና መመሥረቱን ያምናል። ይሁንና አሁንም በጀርመን የሚኖሩ አይሁዳውያን ሥጋቶች አሉባቸው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle