DW | Amharic - News

የብሔራዊ ባንክ ገዥ በትይዩ የውጪ ምንዛሪ ገበያ የሚንቀሳቀስ ገንዘብ እንደሚወረስ አስጠነቀቁ


Listen Later

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ እና ከዱባይ የሚዘወሩትን ጨምሮ በውጪ ምንዛሪ ትይዩ ገበያ ላይ ዘመቻ ጀምሯል። ባንኩ ከፍተኛ ልዩነት የሚታይባቸው ይፋዊ እና ትይዩ ተመኖች ተዋህደው ወጥ የውጪ ምንዛሪ ገበያ እንዲፈጠር ይፈልጋል። ነጋዴዎችን ጨምሮ ኢ-መደበኛውን ገበያ ለሚጠቀሙ ገንዘባቸው ሊወረስ እንደሚችል የብሔራዊ ባንክ ገዥ አስጠንቅቀዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy