DW | Amharic - News

የብልፅግና ፓርቲ መግለጫ፤ የሌሎች ፓርቲዎች አስተያየት


Listen Later

ሰላማዊ የፖለቲካ ዕድሎችን" አሟጥጦ እንደሚጠቀም የገለፀው ብልጽግና ፓርቲ "ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች አንሠራርተዋል" ሲል ደምድሟል። ለኦፌኮ ይህ አልተዋጠለትም።«በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለሚወስኑ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ሕግ ለማስከበር»መዘጋጀቱን ፓርቲው አስታውቋል። የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ዶክተር ራሔል ባፌ ግን ይህን ይጠራጠራሉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy