DW | Amharic - News

የቡና ባለሙያ (ባሬስታ) ታጁር ታምራየሁ


Listen Later

ታጁር ታምራየሁ ይባላል። በማህበራዊ ሚዲያ ደግሞ the_jebena_guy በመባል ይታወቃል። የ28 ዓመቱ ወጣት ኢትዮጵያ ውስጥ ቡና የሚመረትበት ቦታ ተወልዶ እንደማደጉ ከቡና ጋር ገና በልጅነቱ ነው የተዋወቀው። በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪም በተደረጉ የባሬስታ ሻምፒዎንሺፕ ተወዳዳሪ ነበር።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy