DW | Amharic - News

የደመወዝ ማሻሻያ፤ በትግራይ ክልል የወንጀል መስፋፋትና የተሳሳተ ወሬ የተናፈሰባት አትሌት


Listen Later

ኢትዮጵያ ውስጥ የደሞዝ ጭማሪ ታሳቢ መደረጉ መልካም ነገር ቢሆንም ዋናው ፍሬ ሀሳብ ግን መንግስት የፍጆታ እቃዎች እና መሰረታዊ የግብርና ምርቶችን አቅርቦት ከ 95 % በላይ ሟሟላት አለበት። በትግራይ ክልል በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የኅብረተሰቡን ደኅንነት ላይ ስጋት ደቅነዋል። ዜግነቴን አልቀይርም ያለችዉ አትሌት።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy