የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

የደም ማነስ በሽታ ምንድነው ?


Listen Later

በዚህ የጤና ወግ ዝግጅታችን ስለ ደም ማነስ እናወራለን። የደም ማነስ በሽታ የሚከሰተው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ቀይ የደም ህዋሳት ቁጥር ሲያንስ ወይም በውስጣቸው የሚገኘው ሄሞግሎቢን የሚባለው ሞለኪውል መጠን ሲያንስ ነው።  የደም ማነስ በምን ምክንያት ይፈጠራል ? የደም ማነስ ካለብን ምን ምልክቶች እናያለን?  በላብራቶሪ የደም ምርምራ የደም ማነስ አለ ምንለው መቼ ነው ? የደም ማነስ እንዴት ይታከማል ? በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ማነስ እና ምክንያቶቹ ፣    የአይረን ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግቦች የትኞቹ ናቸው? እና ስለ ደም መለገስ አንስተን እንወያያለን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®By Yetena Weg ®

  • 5
  • 5
  • 5
  • 5
  • 5

5

9 ratings