ዜና መጽሔት

የዲላ ዩንቨርስቲ የኦክሲጅን ማምረቻ ማዕከል


Listen Later

የዲላ ዩኒቨርሲቲ በ 23 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ተቋም የምርት ተግባር ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከትናንት ጀምሮ ወደ ሙከራ ምርት የገባው የኦክስጅን ማምረቻ ተቋም በቀን እስከ 350 ስሊንደር ኦክስጅን የማምረት አቅም እንዳለው የዩኒቨርሲቲው የስራ ሃላፊዎች ገልጸዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW