DW | Amharic - News

የጋዛው ጦርነት ያጠላበት የጀርመንና የእስራኤል ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት 60ኛ ዓመት


Listen Later

የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት 60ኛ ዓመት አከባበር ላይ የጋዛው ጦርነት ጥላ አጥልቶበታል። ነታንያሁ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት የወጣባቸው የእስር ማዘዣ ላይ የተነሳው ውዝግብ የጀርመንና እስራኤል ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ምን ያህል የተወሳሰበና እስካሁንም በጋዛው ጦርነት ተጽእኖ ውስጥ እንደወደቀ የሚያሳይ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy