DW | Amharic - News

የገራዶ ተፈናቃዮች «ለልማት በሚል» ዳግም መፈናቀላቸው


Listen Later

በአማራ ክልል ደቡበ ወሎ ዞን «ገራዶ» በተባለ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች «ተለዋጭ ቦታ ሳይዘጋጅልን አካባቢው ለባለሀብት ተስጥቷል በሚል መኖሪያ ድንኳናችን እየፈረሰብን ነው» አሉ ። የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት «ችግሩ መፈጠሩን አረጋግጫለሁ» ብሏል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy