ስፖርት | Deutsche Welle

የግንቦት 03/2012 የስፖርት ዘገባ


Listen Later

የጀርመን ቡንደስ ሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር ሊመለስ መሆኑ ተሰምቷል። የሊጉ መጀመር በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረውን የስፖርት ቤተሰብ ስሜት እንዲያሰራራ አድርጓል። በሌላ በኩል በአንዳንድ ክለቦች ውስጥ በቡድን አባላት ውስጥ የተሕዋሲው መገኘት ሌላ ስጋት ሆኗል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW