Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 456 episodes available.
August 18, 2025የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዜግነት ልትቀይር ነው መባል እና የአውሮጳ ታላላቅ ሊጎች ጅማሬኢትዮጵያዉያን አትሌቶች የተሳተፉባቸው እና አሸናፊም የሆኑባቸው የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። ከአውሮፓ ኃያላን የእግር ኳስ ሊጎች የእንግሊዝ ፣ ስፔይን እና ፈረንሳይ ዋና ዋና ሊጎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ውድድሮቻቸውን በድምቀት ጀምረዋል።...more12minPlay
July 28, 2025የጃፓን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዝግጅት እና የእንግሊዝ ሴቶች ድልየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፊታችን መስከረም መጀመሪያ ጃፓን በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃዝና ያተረፈችባቸውን ጨምሮ በተለያዩ የውድድር ርቀቶች የሚሳተፉ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ይፋ ሲደረጉ ለወትሮ ወቀሳ የማያጣው የፌዴሬሽኑ አሰራር እንዴት ይታያል ?...more11minPlay
July 21, 2025የሐምሌ 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በዓለም መድረክ ድል ሲቀናቸው፤ ኬኒያዊቷ የማራቶን ሯጭ የተከለከተለ ንጥረ ነገር በመጠቀም ከውድድር ታግዳለች ። ለአውሮጳ ዋንጫ ከፈረንሳይ አቻው ጋር ቅዳሜ ዕለት የገጠመው የጀርመን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል ።...more11minPlay
July 14, 2025የሐምሌ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየቡድኖች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ቸልሲ ፓሪ ሳንጃርሞን ትናንት በአስደናቂ ሁኔታ 3 ለ0 አሸንፎ 40 ሚሊዮን ዶላር ተቀብሏል፥ ተሸናፊው ፓሪ ሳንጃርሞም 30 ሚሊዮን ዶላር ደርሶታል ። ለመሆኑ ፓሪ ሳንጃርሞን ምን ነካው? የፓሪስ ነዋሪዎችስ ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ አድርገናል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 456 episodes available.