Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
October 13, 2025የጥቅምት 3 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባለዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ ማለፋቸውን ካረጋገጡ የአፍሪቃ አገራት መካከል ጋና አምስተኛ ሁናለች ። ጋና፦ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ አልጀሪያ፣ ግብጽ፣ ሞሮኮ እና ቱኒዝያን ተቀላቅላለች ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሁነዋል ። የዚህንና የሌሎችን ዝርዝር ከዘገባው ያግኙ ።...more10minPlay
October 06, 2025የመስከረም 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተደረጉ ፉክክሮች አሸናፊ ሁነዋል ። ባለፉት ሦስት ተከታታይ ግጥሚያዎች ነጥብ የጣለው ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በቸልሲ በደረሰበት ሽንፈት የደረጃ ሰንጠረዥ መሪነቱን ለአርሰናል አስረክቧል ። ባዬርን ሙይንሽንን እና ግብ አዳኙ አጥቂው ሔሪ ኬንን የሚያስቆማቸው አልተገኘም ።...more11minPlay
September 29, 2025የመስከረም 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበአውሮጳ ሻምፒዮስን ሊግ ነገ የቱርኩ ጋላታሳራይን የሚገጥመው ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቀዳሚ ሽንፈቱን አስተናግዷል። በባከነ ሰአት ድል ለተቀዳጀው ተከታዩ አርሰናል የማታ ሲሳይ ሁኖለታል። የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊው ቦሩስያ ሞይንሽንግላድባህ በአይንትራኅት ፍራንክፉርት ብርቱ ሽንፈት አስተናግዶ የመጨረሻ 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።...more11minPlay
September 22, 2025የመስከረም 12 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበጃፓን ቶኪዮ 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከ34 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለምንም የወርቅ ሜዳሊያ ተመልሳለች ። ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዋነኛ ተፎካካሪዎቹ እነ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ ሲጥሉ፤ ሊቨርፑልን ግን የሚያስቆመው አልተገኘም ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.