Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.
December 02, 2024የኅዳር 23 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ ምርጥ ተብለው ተመርጠዋል፤ ለድልም በቅተዋል ። ግብጻውያን የእግር ኳስ አጥቂዎች በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና ጀርመን ቡንደስ ሊጋ ገንነዋል ። ሊቨርፑል ከዋነኛ ተቀናቃኞቹ አንዱ ያለፈው የውድድር ዘመን ዋንጫ ባለድሉ ማንቸስተር ሲቲን ትናንት ጉድ አድርጓል ።...more10minPlay
November 25, 2024የኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሊቨርፑል ተቀናቃኞቹ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልን ወደ ኋላ ትቶ በመሪነቱ እየገሰገሰ ነው ። ከማንቸስተር ሲቲ በ8 ከሌላኛው ዋነኛ ተፎካካሪው አርሰናል ደግሞ በ9 ነጥብ ርቋል ። ነገ እና ከነገ በስተያ 18 የሻምፒዮንስ ሊግ እንዲሁም ሐሙስ ሌላ 18 የአውሮጳ ሊግ ግጥሚያዎች ይኖራሉ ።...more11minPlay
November 22, 2024የኢትዮጵያ እግር ኳስን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾች ይታደጉ ይሆን?አቶ ዳቪድ በሻህ፦ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በውጭ አገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾችን መመልመል የውጤት ለውጥ ያመጣል የሚል ጽኑእ እምነት አላቸው ። እንዴት? የጀርመን ነዋሪው፥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ አገራት ነዋሪ ተጨዋቾች ምልመላ ክፍል ኃላፊ አቶ ዳቪድን ቦን በሚገኘው ስቱዲዮዋችን አነጋግረናቸዋል ።...more13minPlay
November 11, 2024የኅዳር 02 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ነጥብ መጣል በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የዋንጫ ግስጋሴ ለሊቨርፑል መልካም እድል ፈጥሯል ። ዳግም ድል የቀናው ሊቨርፑል የደረጃ ሰንጠረዡ በ5 ነጥብ ልዩነት እየመራ ነው፥ በሻምፒዮንስ ሊጉም የምድቡ መሪ ነው ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.