ስፖርት | Deutsche Welle

የሐምሌ 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ


Listen Later

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በዓለም መድረክ ድል ሲቀናቸው፤ ኬኒያዊቷ የማራቶን ሯጭ የተከለከተለ ንጥረ ነገር በመጠቀም ከውድድር ታግዳለች ። ለአውሮጳ ዋንጫ ከፈረንሳይ አቻው ጋር ቅዳሜ ዕለት የገጠመው የጀርመን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW