ስፖርት | Deutsche Welle

የሰኔ 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ


Listen Later

በአውሮጳ እግር ኳስ ግጥሚያ፦ የጀርመን ከ21 ዐመት በታች ተጨዋቾች ወደ ሩብ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። ሊቨርፑል በከፍተኛ ክፍያ ጀርመናዊው አማካይ ፍሎሪያን ቪርትስን ሊያስመጣ ተስማምቷል ። ቅዳሜ የግብጹ አል አህሊ ከዩናይትድ ስቴትሱ ኢንተር ሚያሚ ጋ ያለምንም ግብ ተለያይቷል ። የ37 ዓመቱ አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ የፈየደው ነገር አልነበረም ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW