Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
September 15, 2025የመስከረም 5 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማራቶን ፉክክር ትውልደ ኤርትራዊ አትሌት በማራቶን ለጀርመን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘ ። ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድራቸውን አላጠናቀቁም ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ሊቨርፑል ትናንትም በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ለድል በቅቷል ።...more10minPlay
September 08, 2025የጳጉሜ 3 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በግብጽ ቡድን 2 ለ0 የተሸነፈው ቡድኑ ላይ በግብፅ ደጋፊዎች የስነስርዓት ጥሰት ተፈጽሟል በሚል ለፊፋ ክስ አቅርቧል ።ል ርቆት በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በመጥፎ ውጤት የጀመረው የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሰሜን አየርላንድ ቡድንን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል ።...more11minPlay
August 18, 2025የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዜግነት ልትቀይር ነው መባል እና የአውሮጳ ታላላቅ ሊጎች ጅማሬኢትዮጵያዉያን አትሌቶች የተሳተፉባቸው እና አሸናፊም የሆኑባቸው የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። ከአውሮፓ ኃያላን የእግር ኳስ ሊጎች የእንግሊዝ ፣ ስፔይን እና ፈረንሳይ ዋና ዋና ሊጎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ውድድሮቻቸውን በድምቀት ጀምረዋል።...more12minPlay
July 28, 2025የጃፓን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዝግጅት እና የእንግሊዝ ሴቶች ድልየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፊታችን መስከረም መጀመሪያ ጃፓን በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃዝና ያተረፈችባቸውን ጨምሮ በተለያዩ የውድድር ርቀቶች የሚሳተፉ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ይፋ ሲደረጉ ለወትሮ ወቀሳ የማያጣው የፌዴሬሽኑ አሰራር እንዴት ይታያል ?...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.