Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.
November 04, 2024የጥቅምት 25 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየ58 ዓመቱ የከባድ ሚዛን ቡጢኛ ማይክ ታይሰን የልጅ ልጁ ከሚሆነው ሌላ የከባድ ሚዛን ቡጢኛ ጋር ሊፋለም የተያዘለት ቀጠሮ እየተቃረበ ነው ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ሽንፈት አስተናግደዋል ። በኮዲ ጋክቦ እና ሞ ሳላኅ ግቦች ለድል የበቃው ሊቨርፑል የደረጃ ሰንጠረዡ መሪነቱን ዳግም ተረክቧል ።...more10minPlay
October 28, 2024የጥቅምት 18 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረወሰን ሰብረው አሸንፈዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል እና ሊቨርፑል ብርቱ ፉክክር ዐሳይተዋል ። በስፔን ላሊጋ ሪያል ማድሪድ በባርሴሎና ጉድ ሁኗል ። ሮቤርት ሌቫንዶብስኪ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ግጥሚያ ባርሴሎና ዋነኛ ተቀናቃኙ ሪያል ማድሪድን 4 ለ0 ጉድ አድርጓል ። ሌሎች ዘገባዎችም ተካተዋል ።...more11minPlay
October 21, 2024የጥቅምት 11 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቶሮንቶ እና በአምስተርዳም የማራቶን ሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውይና አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል ። ነገ ስለሚጀምረው የካፍ የአዲስ አበባ ስብሰባ በተመለተከም ቃለመጠይቅ ይኖረናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል እስካሁን ከነበሩ 8 ግጥሚያዎች ሰባቱን በማሸነፍ ዘንድሮ ዋንጫ የማንሳት ግስጋሴውን ቀጥሏል ።...more11minPlay
October 14, 2024የጥቅምት 04 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቺካጎ ማራቶን ኬንያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም ድል ሲቀዳጁ በሴቶች ፉክክር በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረው የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል ።ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቤርሊን ማራቶን ከሁለት ሳምንት በፊት የውድድሩ ሙሉ ለሙሉ አሸናፊዎች ሁነው በቺካጎው ኬንያውያን ለምን በለጡ?...more10minPlay
October 13, 2024ታላቁ የአፍሪቃ ሩጫ በአሌክሳንደሪያ፤ቨርጂኒያኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካኼዱ የተለያዩ በጎ አድራጎት ስራዎች ገቢ ማሰባሰብን አላማው ያደረገ፣ ስድስተኛው ታላቁ አፍሪቃ ሩጫ አሌክሳንደሪያ ቨርጂኒያ ውስጥ ተካሄደ። የውድድሩ ዋና አዘጋጅ ዶክተር ጋሻው አብዛ፣ ዝግጅቱ በአሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን በማቀራረብ ረገድ ጉልዕ ሚና እንዳለውም ገልጸዋል።...more3minPlay
October 07, 2024የመስከረም 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበሊዝበን የግማሽ ማራቶን ብርቱ ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሞስነት ገረመው ለድል በቅቷል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው ። ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልም እግር በእግር እየተከተሉ ነው ። በጀርመን ቡንደስሊጋ መሪው ባየር ሙይንሽን በሁለት ነጥብ ከሚበልጠው አይንትራኅት ፍራንክፉርት ጋር ነጥብ ለመጋራት ተገድዷል ።...more11minPlay
September 30, 2024የመስከረም 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዛሬው የስፖርት መሰናዶዋችን በተለይ ኢትዮጵያውያን አመርቂ ውጤት ስላስመዘገቡበት የቤርሊን የማራቶን የሩጫ ፉክክር ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና የጀርመን ቡንደስሊጋ እንዲሁም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ቅኝትም አካተናል ።...more12minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.