Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 494 episodes available.
January 20, 2025የጥር 12 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዩናይትድ ስቴትስ ሒውስተን ውስጥ በተከናወነው የግማሽ ማራቶን የሩጫ ፉክክር በወንዶችም በሴቶችም አሸንፈዋል ። ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በማራቶንም ድል ቀንቷቸዋል ። ፉክክሩ በተጧጧፈበት የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው መሪው ሊቨርፑል ተከታዩ አርሰናልን በስድስት ነጥብ ርቆታል ።...more10minPlay
January 06, 2025የታኅሣሥ 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በሳምንቱ መጨረሺያ ላይ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ቁልቁል ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ የምንጊዜም ተቀናቃኙ ሊቨርፑል ላይ ትናንት በርትቶ ታይቷል ። አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ አምክኗል ።...more10minPlay
December 30, 2024አትሌቲክስ ስፖርት እና የእግር ኳስ ዘገባዎች28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ ።የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት ለቀጣይ 4 አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ሰህንን መምረጡ ይታወሳል።...more9minPlay
December 23, 2024የሰኞ ታኅሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የጠቅላላ ጉባኤ ምርጫ በመጨረሻም ታዋቂውን አትሌት ስለሺ ስህንን አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። በጀርመን ማግድቡርግ መሀል ከተማ በሚገኝ የገና ገበያ ላይ የተፈጸመ ጥቃት የቡንደስሊጋ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ የሀዘን ድባብ ፈጥሯል።...more11minPlay
December 16, 2024የታኅሣሥ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ውዝግቡ ቀጥሏል ። በዛሬው ስብሰባ ምን ተከሰተ? ቃለ መጠይቅ አድርገናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በ10 ተጨዋቾች የተጋጠመው መሪው ሊቨርፑል ነጥብ ተጋርቷል ። ማንቸስተር ሲቲ በማንቸስተር ዩናይትድ ተሸንፏል ። አርሰናል ነጥብ ጥሏል ። ዝርዝሩን ከዘገባው ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 494 episodes available.