ስፖርት | Deutsche Welle

የጃፓን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዝግጅት እና የእንግሊዝ ሴቶች ድል


Listen Later

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የፊታችን መስከረም መጀመሪያ ጃፓን በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል። ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃዝና ያተረፈችባቸውን ጨምሮ በተለያዩ የውድድር ርቀቶች የሚሳተፉ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ይፋ ሲደረጉ ለወትሮ ወቀሳ የማያጣው የፌዴሬሽኑ አሰራር እንዴት ይታያል ?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW