Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
July 14, 2025የሐምሌ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየቡድኖች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ቸልሲ ፓሪ ሳንጃርሞን ትናንት በአስደናቂ ሁኔታ 3 ለ0 አሸንፎ 40 ሚሊዮን ዶላር ተቀብሏል፥ ተሸናፊው ፓሪ ሳንጃርሞም 30 ሚሊዮን ዶላር ደርሶታል ። ለመሆኑ ፓሪ ሳንጃርሞን ምን ነካው? የፓሪስ ነዋሪዎችስ ምን አሉ? ቃለ መጠይቅ አድርገናል ።...more10minPlay
July 07, 2025የሰኔ 30 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየሊቨርፑል ኮከብ አጥቂ ዲዬጎ ጆታ ባለፈው ሳምንት በመኪና አደጋ ከወንድሙ ጋር ሕይወቱ ማለፉ በደጋፊዎቹ ዘንድ የፈጠረው ድንጋጤና ሐዘን እንደቀጠለ ነው ። በፊፋ የቡድኖች የዓለም ዋንጫ ፉክክር የጀርመን ቡድኖች ከሩብ ፍጻሜው ሲሰናበቱ፤ ጃማል ሙሳይላ ብርቱ ጉዳት ደርሶበታል ። ከተደረገለት ቀዶ ሕክምናው እስኪያገግም አንድ ወር ይፈጃል ተብሏል ።...more10minPlay
June 30, 2025አትሌት አበባ አረጋዊ ከ13 ዓመታት በኋላ ሜዳሊያ፤ የዓለም ክለቦች ዋንጫ ፍልሚያዎችኢትዮጵያ እንደ ሀገር እና አትሌት አበባ አረጋዊ ከ13 ዓመታት ቆይታ በኋላ የለንደን ኦሎምፒክ በ1500 ሜትር ውድድር የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የፊፋ የዓለም ክለቦች እግር ኳስ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚ ክለቦችን መለየት ጀምሯል።...more11minPlay
June 16, 2025የሰኔ 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበአውሮጳ እግር ኳስ ግጥሚያ፦ የጀርመን ከ21 ዐመት በታች ተጨዋቾች ወደ ሩብ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። ሊቨርፑል በከፍተኛ ክፍያ ጀርመናዊው አማካይ ፍሎሪያን ቪርትስን ሊያስመጣ ተስማምቷል ። ቅዳሜ የግብጹ አል አህሊ ከዩናይትድ ስቴትሱ ኢንተር ሚያሚ ጋ ያለምንም ግብ ተለያይቷል ። የ37 ዓመቱ አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ የፈየደው ነገር አልነበረም ።...more10minPlay
June 09, 2025የሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትበዛሬው የስፖርት ዝግጅት የአውሮጳ የየኔሽን ሊግ ጨዋታ ፣ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ውድድር ፣የፍሬንች ኦፕን የፓሪሱ ሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር እና አትሌቲክስ ይገኙበታል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.