Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
April 28, 2025የሚያዝያ 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሊቨርፑል የፕሬሚየር ሊጉን ዋንጫ መውሰዱን ገና አራት ጨዋታዎች እየቀሩት አረጋግጧል ። ባርሴሎና ደግሞ የኮፓ ዴል ሬይ ዋንጫን ከሪያል ማድሪድ ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ መንትፏል ። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲንየም ደረጃ በተሰጠው የለንደን ማራቶን የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ ክብረ-ወሰን በመስበር ጭምር አሸናፊ ሁናለች ።...more10minPlay
April 11, 2025ስለ አደንዛዥ እጽ ሱሰኝነትን ወጣቱ ምን ይላል?ለመሆኑ የአደንዛዥ እጽ እና ሌሎች ሱስ አስያዥ ነገሮች ወጣቱ ላይ ምን ተጽእኖ ያሳርፋሉ እንዴትስ መታገል ይቻላል? በሜክሲኮ ወጣቶችን ከሱስ ለማላቀቅ በሚል በሺህዎች የሚቆጠሩ አብዛኛ ወጣቶች የታደሙበት የአደባባይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተደርጓል ። በኢትዮጵያስ ወጣቶች ምን ይላሉ?...more9minPlay
March 31, 2025የመጋቢት 22 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሐዋሳ ከተማ ውስጥ በተከናወነው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያ የግማሽ ፍጻሜ አላፊዎች ተለይተዋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤካፕም እንደዛው ። ናይጄሪያዊው ቡጢኛ ጋና ውስጥ የቡጢ መፋለሚያ መድረክ ላይ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወቱ አልፋለች ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አንዳንድ ተጨዋቾች የስነምግባር ጉዳይ አነጋግሯል ።...more11minPlay
March 24, 2025የመጋቢት 15 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቻይና ናንጂንግ የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ ዩናይትድ በ3ተኛ ደረጃ አጠናቃለች ። በግብጽ የ2 ለ0 ሽንፈት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ዛሬ ማታ ይጋጠማል ። በአውሮጳ የኔሽንስ ሊግ ጀርመን ከፖርቹጋል ሙይንሽን አሬና ውስጥ፤ ስፔን ከፈረንሳይ ጋር ደግሞ ሽቱትጋርት አሬና ውስጥ ይጋጠማሉ ።...more10minPlay
March 17, 2025የመጋቢት 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበደቡብ ኮሪያ የሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸናፊ ሁነዋል ። በባርሴሎና ማራቶንም ድል ተገኝቷል ። በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ የፍጻሜ ግጥሚያ ኒውካስትል ትናንት በአሌክሳንደር ኢሳቅ ወሳኝ ግብ ሊቨርፑልን አሸንፏል ። አርሰናል በለንደን ደርቢ ቸልሲን አሸንፏል ። ላይፕትሲሽ ዶርትሙንድን 2 ለ0 ኩም አድርጓል ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.