ስፖርት | Deutsche Welle

የጥቅምት 3 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ


Listen Later

ለዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ ማለፋቸውን ካረጋገጡ የአፍሪቃ አገራት መካከል ጋና አምስተኛ ሁናለች ። ጋና፦ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ አልጀሪያ፣ ግብጽ፣ ሞሮኮ እና ቱኒዝያን ተቀላቅላለች ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሁነዋል ። የዚህንና የሌሎችን ዝርዝር ከዘገባው ያግኙ ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW