Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 494 episodes available.
October 07, 2024የመስከረም 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበሊዝበን የግማሽ ማራቶን ብርቱ ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሞስነት ገረመው ለድል በቅቷል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው ። ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልም እግር በእግር እየተከተሉ ነው ። በጀርመን ቡንደስሊጋ መሪው ባየር ሙይንሽን በሁለት ነጥብ ከሚበልጠው አይንትራኅት ፍራንክፉርት ጋር ነጥብ ለመጋራት ተገድዷል ።...more11minPlay
September 30, 2024የመስከረም 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዛሬው የስፖርት መሰናዶዋችን በተለይ ኢትዮጵያውያን አመርቂ ውጤት ስላስመዘገቡበት የቤርሊን የማራቶን የሩጫ ፉክክር ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና የጀርመን ቡንደስሊጋ እንዲሁም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ቅኝትም አካተናል ።...more12minPlay
September 23, 2024የመስከረም 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበሳምንቱ መጨረሻ እጅግ ተጠባቂ በነበረው የማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ፍልሚያ ሲቲ በሜዳው ጉድ ከመሆን የማታ ማታ ተርፏል ። አርሰናል ሙሉ ግማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜውን አንድ ተጨዋች ጎድሎበትም አይበገሬነቱን ዐሳይቷል ። ቸልሲ እና በሻምፒዮንስ ሊጉም ድል የቀናው ሊቨርፑል በተመሳሳይ የግብ ልዩነት ተጋጣሚዎቻቸውን አሰናብተዋል ።...more8minPlay
September 16, 2024የስፖርት ዝግጅትቡድኑ ካስመዘገበው እና ካያሳየውን ውጤት ይልቅ የተፈጠረው ውዝግብ ከፍተኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆንዋል ።...more12minPlay
September 09, 2024የጳጉሜ 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋ እንደተጫወተችው ከኮንጎ ዴሞክራ እግር ኳስ ቡድን ጋም ከሜዳዋ ውጭ ለመጫወት ተገዳለች ። ከመቶ ሃያ ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባለው ሀገር አንድ ስታዲየም መገንባት ባይቻል እንኳን እንዴት በተገቢው መልኩ ማደስ ተሳነን? ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በአውሮጳ ኔሽን ሊግ ተጋጣሚውን 5 ለ0 አሸንፏል ።...more10minPlay
September 02, 2024የነሐሴ 27 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያ በፓሪስ ፓራሊምፒክ በወርቅ ተሽቆጥቁጣለች ። ማንቸስተር ዩናይትድ በገዛ ሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ጉድ ሆኗል ። እስካሁን አንድም ግብ ባልተቆጠረበት ሊቨርፑል የ3 ለዜሮ ብርቱ ቅጣት ደርሶበታል ። ቸልሲ እናs አርሰናል ነጥብ ጥለዋል ። ማንቸስተር ሲቲ በአሸናፊነት ግስጋሴው ገፍቶበታል ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 494 episodes available.