Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
September 16, 2024የስፖርት ዝግጅትቡድኑ ካስመዘገበው እና ካያሳየውን ውጤት ይልቅ የተፈጠረው ውዝግብ ከፍተኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆንዋል ።...more12minPlay
September 09, 2024የጳጉሜ 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋ እንደተጫወተችው ከኮንጎ ዴሞክራ እግር ኳስ ቡድን ጋም ከሜዳዋ ውጭ ለመጫወት ተገዳለች ። ከመቶ ሃያ ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባለው ሀገር አንድ ስታዲየም መገንባት ባይቻል እንኳን እንዴት በተገቢው መልኩ ማደስ ተሳነን? ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በአውሮጳ ኔሽን ሊግ ተጋጣሚውን 5 ለ0 አሸንፏል ።...more10minPlay
September 02, 2024የነሐሴ 27 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያ በፓሪስ ፓራሊምፒክ በወርቅ ተሽቆጥቁጣለች ። ማንቸስተር ዩናይትድ በገዛ ሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ጉድ ሆኗል ። እስካሁን አንድም ግብ ባልተቆጠረበት ሊቨርፑል የ3 ለዜሮ ብርቱ ቅጣት ደርሶበታል ። ቸልሲ እናs አርሰናል ነጥብ ጥለዋል ። ማንቸስተር ሲቲ በአሸናፊነት ግስጋሴው ገፍቶበታል ።...more11minPlay
August 26, 2024የነሐሴ 20 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ፤ ቸልሲ አርሰናል እና ሊቨርፑል ድል ሲቀናቸው፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎችም ባዬርን ሙይንሽን እና ቦሩስያ ዶርትሙንድ ጨምሮ ዋነኛ ተፎካካሪዎቹ በመጀመሪያ ግጥሚያቸው አሸንፈዋል ። ሳምንታዊ የስፖርት ሙሉ ዘገባ በድምፅ፦...more11minPlay
August 19, 2024የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውድቀት መፍትሄ ፤ የአውሮጳ ሊጎች መጀመርዉጤት እየራቀው የሄደው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አመራሩ ኃላፊነት እንዲወስድ እና ከስልጣን እንዲለቅ የሚጠይቁ ድምጾች ጎልተው ተሰምተዋል። በበርካቶች ዘንድ ሲጠበቅ የሰነበተው የአውሮጳ ኃያላን ክለቦች የእግር ኳስ ውድድሮች ካለፈው አርብ ጀምሮ በድምቀት ተጀምሯል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.