Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
December 30, 2024አትሌቲክስ ስፖርት እና የእግር ኳስ ዘገባዎች28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ ።የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት ለቀጣይ 4 አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ሰህንን መምረጡ ይታወሳል።...more9minPlay
December 23, 2024የሰኞ ታኅሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የጠቅላላ ጉባኤ ምርጫ በመጨረሻም ታዋቂውን አትሌት ስለሺ ስህንን አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። በጀርመን ማግድቡርግ መሀል ከተማ በሚገኝ የገና ገበያ ላይ የተፈጸመ ጥቃት የቡንደስሊጋ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ የሀዘን ድባብ ፈጥሯል።...more11minPlay
December 16, 2024የታኅሣሥ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ውዝግቡ ቀጥሏል ። በዛሬው ስብሰባ ምን ተከሰተ? ቃለ መጠይቅ አድርገናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በ10 ተጨዋቾች የተጋጠመው መሪው ሊቨርፑል ነጥብ ተጋርቷል ። ማንቸስተር ሲቲ በማንቸስተር ዩናይትድ ተሸንፏል ። አርሰናል ነጥብ ጥሏል ። ዝርዝሩን ከዘገባው ።...more10minPlay
December 09, 2024የኅዳር 30 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች 26,000 ሯጮች በተሳተፉበት የጉዋንጁ ማራቶን ክብረወሰን በመስበር ድል ተቀዳጅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ለቸልሲ መልካም አጋጣሚ ሁኗል ። ቀሪ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ሊቨርፑልን በ4 ነጥብ ተጠግቷል ።...more10minPlay
December 02, 2024የኅዳር 23 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ ምርጥ ተብለው ተመርጠዋል፤ ለድልም በቅተዋል ። ግብጻውያን የእግር ኳስ አጥቂዎች በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና ጀርመን ቡንደስ ሊጋ ገንነዋል ። ሊቨርፑል ከዋነኛ ተቀናቃኞቹ አንዱ ያለፈው የውድድር ዘመን ዋንጫ ባለድሉ ማንቸስተር ሲቲን ትናንት ጉድ አድርጓል ።...more10minPlay
November 25, 2024የኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሊቨርፑል ተቀናቃኞቹ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልን ወደ ኋላ ትቶ በመሪነቱ እየገሰገሰ ነው ። ከማንቸስተር ሲቲ በ8 ከሌላኛው ዋነኛ ተፎካካሪው አርሰናል ደግሞ በ9 ነጥብ ርቋል ። ነገ እና ከነገ በስተያ 18 የሻምፒዮንስ ሊግ እንዲሁም ሐሙስ ሌላ 18 የአውሮጳ ሊግ ግጥሚያዎች ይኖራሉ ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.