Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
June 01, 2024የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ፍጥጫ፦ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድዛሬ ማታ በለንደን ዌምብሌይ ስታዲየም ሪያል ማድሪድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ለአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የፍጻሜውን ግብግብ ያደርጋሉ። ሁለቱ ቡድኖች በውድድሩ ያላቸው ታሪክ የተራራቀ ነው። የአሰልጣኞቻቸውም ስኬት ከፍተኛ ልዩነት ይታይበታል። ሁለቱም ከፍጻሜው በኋላ ጀርመናውያን ተጫዋቾች መሰናበታቸው ግን ያመሳስላቸዋል።...more4minPlay
May 27, 2024የግንቦት 19 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዘንድሮ ስምንተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ማንቸስተር ዩናይትድ የዋንጫ ባለ ድሉ ማንቸስተር ሲቲን አሸንፎ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ወስዷል ። አጓጊ ሆኖ ዛሬ ማታ ስለሚጠናቀቀው በቡንደስሊጋው የመቆየት ወይንም የመሰናበት የመጨረሻ ግጥሚያም ዘገባ ይኖረናል ። የአትሌቲክስ እና የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ግጥሚያንም እንቃኛለን ።...more9minPlay
May 21, 2024ኢትዮጵያውያን ያሸነፉባቸው የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች እና የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፍጻሜኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል የተጎናጸፉባቸው የዳይመንድ ሊግ እና ሌሎች የአትሌቲክስ ውድድሮች በተለያዩ ሀገራት ተከናውነዋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሲጠበቅ የነበረውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ የማራቶን ቡድኑን ይፋ አድርጓል ። ማንችስተር ሲቲ ለአራተኛ ተከታታይ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል።...more11minPlay
May 06, 2024የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅትትናንት እሁድ በቼክ በተካሔደ 29ኛው የፕራግ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ። ሪያል ማድሪድ የ2023/24 የስፔን ላሊጋ ዋንጫን ለ36ኛ ጊዜ አሸናፊ መሆኑ በይፋ ተረጋግጧል። የአውሮጳ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ሁለተኛ ዙር ጫወታዎች ማክሰኞ እና ረቡዕ ተደርገው ለዋንጫ ፍልሚያ ሃላፊ ቡድኖች ይለያሉ ።...more13minPlay
April 29, 2024የሚያዝያ 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርሰናል የፕሬሚየር ሊግ ዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል ። ሊቨርፑል ዳግም ነጥብ ጥሎ ዋንጫ የማግኘት እድሉን አመንምኗል ። አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በግስጋሴው ቀጥሏል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ እንደተለመደው ድል ተቀዳጅተዋል ። የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል፤ በሴትም በወንድም ድሉ የኢትዮጵያ ሆኗል ።...more10minPlay
April 15, 2024የሚያዝያ 7 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሮተርዳም ማራቶን ኔዘርላንድስ ውስጥ ድል ተቀዳጅተዋል ። በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶችን ቻይናዊው ሯጭ ቀድሞ እንዲገባ ሩጫው ሆን ተብሎ ዝግ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኗል ። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ታሪክ ከ120 ዓመት በኋላ ባዬርን ሌቨርኩሰን ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ በማንሳት ታሪክ ጽፏል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.