Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
July 13, 2024ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት ድንቅ የአውሮጳ ተጨዋቾችበእሁዱ የዩሮ 2024 የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እንግሊዝን ትገጥማለች ። ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት እንደ ላሚን ያማል፣ ኒኮ ዊሊያምስ እና ቡካዮ ሳካ ያሉ ተጫዋቾችም ውድድሩን አድምቀዋል ። በእሁዱ የፍጻሜ ፍልሚያ የትኛውም ቡድን የአሸናፊነት ክብሩን ይቀዳጅ ላሚን ያማል እና ኒኮ ዊሊያምስ ግን ማንነታቸውን ከወዲሁ አስመስክረዋል ።...more5minPlay
July 08, 2024አትሌቲክስ ፤ እግር ኳስ እና የብስክሌት ውድድርከሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ፕሪምየር ሊግ ባደገበት ዓመት የሊጉ ሻምፒዮና ሆኗል። የኢትዮጵያ ቡና ደግሞ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። የአዲስ አበባ ስቴዲየምም ከአራት አመታት ዓመታት ገደማ በኋላ ዳግም በአዲስ ገጽታ ውድድር አስተናግዷል። 17ኛው የአውሮጳ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ሃገራትን ለይቶ አሳውቋል።...more11minPlay
July 01, 2024የሰኔ 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባእንግሊዝ በጁድ ቤሊንግሀም እና ሔሪ ኬን በባከነ ሰአት የተቆጠሩ ግቦች ከጉድ ተርፋለች ። ጀርመንን ያንገዳገደችው ስዊትዘርላንድ በሩብ ፍጻሜ ትጠብቃታለች ። ጀርመን እንደተፈራው ለሩብ ፍጻሜ ከስፔን ጋ ደርሶታል ። ከደጋፊዎቹ ነቀፌታ የቀረበበት የፈረንሳይ ቡድን ከቤልጂየም ጋ እየተፋለመ ነው ። ማን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ያልፍ ይሆን?...more10minPlay
June 24, 2024የአፍሪቃ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና የአውሮጳ ዋንጫ አንድምታዎች4ኛ ቀኑን ባስቆጠረው እና ካሜሩን ዱዋላ እያስተናገደች በሚገኘው የአፍሪቃ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን እየተሳተፈ ይገኛል። በጀርመን አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 17ኛው የአውሮጳ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጫወታዎች ላይ ደርሷል።...more11minPlay
June 17, 2024የሰኔ 10 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየአውሮጳ እግር ኳስ ዋንጫ ዳሰሳ አድርገናል ። ፍራንክፉርት ከተማ ውስጥ ስለሚካሄደው የቤልጂየም እና ስሎቫኪያ ግጥሚያን በተመለከተ ስለከተማው እና ደጋፊዎች ድባብ ከፍራንክፉርት ወኪላችን ጋ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። ስፔን ውስጥ በተካሄደው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ መምረጫ ውድድር ስለተገኘው ውጤትም መረጃዎችን አካተናል ።...more11minPlay
June 14, 2024ለአውሮጳ እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር የጀርመን ቡዱን ዝግጅት4 የዓለም እግር ኳስ ዋንጫዎችንና 3 የአውሮጳ እግር ኳስ ዋንጫዎችን ያሸነፈው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በጎርጎሮሳዊው 2014 ብራዚል ውስጥ የተካሄደውን የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከወሰደ በኋላ ያጋጠመው ተከታታይ ሽንፈት አብዛኛውን የእግር ኳስ አፍቃሬ አስከፍቷል ።ሆኖም በአሁኑ ጨዋታ የቀድሞውን ስሜት ለመመለስ በቂ ዝግጅት ተደርጓል ይላሉ አሰልጣኙ።...more5minPlay
June 10, 2024የሰኔ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ባለፈው ሳምንት ባደረጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ግጥሚያዎች የጅቡቲንም ማሸነፍ አለመቻሉ አነጋግሯል ። የአውሮጳ እግር ኳስ የፊታችን ዓርብ ይጀምራል ። አዘጋጇ ጀርመን ውስጥ የእግር ኳስ ደጋፊው ድባብ ምን ይመስላል?...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.