Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
April 08, 2024የመጋቢት 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት በፈረንሳይ ፓሪስ ማራቶን በወንድም በሴትም ድል ተቀዳጅተዋል ። ከወሳኙ ድል በኋላ አትሌቶቹን አነጋግረናል ። በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ፍልሚያዎች ነገና ከነገ በስትያ ይከናወናሉ ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል በተከላካይ ብርቱ ስህተት ድሉን አሳልፎ ሰጥቷል ። ባየር ሙይንሽንን ዘንድሮ ምን ነካው?...more11minPlay
April 01, 2024የመጋቢት 23 ቀን 2016 የስፖርት መሰናዶበሰርቢያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ በተካሔደው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች። የቀደሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ግዛው ተክለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የዛሬው የስፖርት መሠናዶ ይኸን ጨምሮ በሣምንቱ መጨረሻ የተካሔዱ የእግር ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችን ይዳስሳል።...more9minPlay
March 25, 2024የመጋቢት 16 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበካፍ እገዳ የተጣለበት የአዲስ አበባ ስታዲየም በርካታ እድሳቶች ቢደረጉለትም ሙሉ ለሙሉ አልተጠናቀቀም ። ለመሆኑ ደጋፊዎች ስታዲየሙ ውስጥ ለምን እንዲታደሙ አልተደረገም? የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በቡድኑ ታሪክ እጅግ ፈጣን በተባለ ግብ የፈረንሳይ አቻውን አሸንፏል ። ሌሎችም፦...more11minPlay
March 12, 2024የመጋቢት 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዋንጫን ለማንሳት አሁን አሰልጣኝ ሜኬል አርቴታ፤ ዬርገን ክሎፕ እና ፔፕ ጓርዲዮላ ተፋጠዋል ። በመላው አፍሪቃ ጨዋታዎች ውድድር የአስተናጋጇ ሀገር ጋና ጥቋቁር ልዕልታት ሊሲዎችን አሸንፈዋል ። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ደጊቱ አዝመራው በዙርኪክ ማራቶን ድል ተቀዳጅታለች ። የሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ እና ረቡዕ ይኖራል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.