Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
January 22, 2024የጥር 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስተናገደ 3ኛ ዙር ላይ ደርሷል ። በቡንደስሊጋው ባዬርን ሙይንሽን ሽንፈት ሲገጥመው በፕሬሚየር ሊጉ ደግሞ ሊቨርፑል በአስተማማኝ መልኩ ድል አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን በአትሌቲክስ ድል ተቀዳጅተዋል ።...more10minPlay
January 08, 2024የታኅሣሥ 29 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዚህ ሳምንት ቅዳሜ ስለሚጀምረው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል። ኢትዮጵያዊት አትሌት ፈጣን ሰአት ስላስመዘገበችበት የዱባይ የማራቶን ሩጫ እና የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ግጥሚያ ዘገባ ይኖረናል።...more10minPlay
January 01, 2024ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ስፖርታዊ ክንዋኔዎችከአትሌቲክስ መረጃዎች ፤ ኬንያዊቷ አትሌት ቢአትሪክ ቼቤት ትናንት እሁድ ባርሴሎና ውስጥ በተደረገው የ5 ኪ/ሜ የጎዳና ሩጫ አዲስ የዓለም ክብረወሰን በማስመዝገብ አሸነፋለች። ቼቤት በጎርጎርሳውያን አዲስ ዓመት ዋዜማ የራሷ ባደረገችው በዚሁ ክብረ ወሰን የገባችበት ሰዓት 14 ደቂቃ ከ13 ሰከንድ ሆኖ ተመዝግቧል።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.