Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
December 25, 2023የታኅሣሥ 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ፦ ሊቨርፑልን በሜዳው ነጥብ ያስጣለው ማንቸስተር ዩናይትድ ቅዳሜ ዕለት በዌስትሀም ዩናይትድ የ2 ለ0 ሽንፈት አስተናግዷል ። ማንቸስተር ሲቲ በፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ የብራዚሉ ፍሉሚኔንዜን ዐርብ ዕለት 4 ለ0 አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል ። የአበረታች ንጥረ ነገር ጉዳይ የኢትዮጵያ አትሌትን ሰቅዞ ይዟል ።...more11minPlay
December 11, 2023የታኅሣስ 1 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከስዊትዘርላንድ እስከ ዩናይትድ ስቴትስ፤ ከቱርክ እስከ ቻይና በትናንትናው ዕለት በርካታ ድሎችን ተቀዳጅተዋል ። በአንጻሩ፦ «የኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን» ከፓሪስ ኦሎምፒክ በፊት ኃይል ሰጪ ንጥረ ነገሮች ላይ ጥብቅ ምርመራ እና ቁጥጥር እንደሚያደርግ ዐስታውቋል ።...more11minPlay
December 04, 2023የኅዳር 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስፔን ውስጥ ትናንት በቫለንሺያ ማራቶን በወንዶችም በሴቶችም አመርቂ ድል አስመዝግበዋል ። ድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ የጀርመን ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ ማንሳት ችሏል ። የኢትዮጵያ ጁዶ ፌፌሬሽን ምሥረታ ውዝግብ አስነስቷል ። የሚመለከታቸውን አናግረናል ።...more12minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.