Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
November 27, 2023የኅዳር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋ ባደረገው ወሳኝ ግጥሚያ ሳያሸነፍ ቀርቷል ። ሁለቱም ነጥብ ተጋርተዋል ። አርሰናል በ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል ። ሙሉ ዝግጅቱን ከታች መከታተል ይቻላል።...more11minPlay
November 20, 2023የአፍሪቃ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ባለፈው ቅዳሜ በሙሉ ድምፅ ከተመረጡት የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን ጋ የተደረገ ቃለ መጠይቅ...more10minPlay
October 31, 2023የሆሮጉድሩ ተፈናቃዮች ሮሮከኦሮሚያ ክልል፤ ሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ገጠራማ ስፋራዎች በፀጥታ ችግር የተነሳ ከ2 ዓመት በፊት ተፈናቅለው አጋምሳ ከተማ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ሰብአዊ ድጋፍ ባለማግኘታችን ለችግር ተጋለጥን አሉ ። ሻምቡ ከተማ ተጠልለው የነበሩ ዜጎችም ነሔሴ 24 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ወደ ወረዳው ቢመለሱም ድጋፍ አለማግኘታቸውን ዐስታውቀዋል ።...more4minPlay
October 30, 2023የጥቅምት 19 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቤጂንግ ማራቶን የወንዶች ፉክክር ኢትዮጵያውያኑ ድል ሲቀናቸው፤ በሴቶች ውድድር ኬንያውያቱ ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመግባት አሸንፈዋል። የደቡብ አፍሪቃ የራግቢ ብሔራዊ ቡድን በፓሪስ የዐለም ራግቢ ፍፃሜ ኒውዚላንድን ድል አድርጎ ዋንጫውን ለ4ኛ ጊዜ ወስዷል ። ማን ዩናይትድ በሜዳው ኦልትራፎርድ በማንቸስተር ሲቲ ጉድ ሆኗል ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.