Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.
March 04, 2024የካቲት 26 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባዳርዊን ኑኔዝ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ሊቨርፑልን ታድጎ የፕሬሚየር ሊግ መሪነቱን አስጠብቋል ። ፊል ፎደን ማንቸስተር ሲቲ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ የበላይ ሆኖ ድል እንዲቀዳጅ አስችሏል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የአትሌቲክስ ዘርፎች አሸናፊ ሆነዋል ።...more10minPlay
February 26, 2024የካቲት 18 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫን ቸልሲ በጉዳት በርካታ ታዳጊዎችን ለማሰለፍ ለተገደደው ሊቨርፑል አሳልፎ ሰጥቷል ። በቱኒዝያ በተከናወነው የአፍሪቃ አገር አቋራች አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ የ2ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች ። ስለ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም እድሳትና ይዞታ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ።...more10minPlay
February 19, 2024የካቲት 11 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑልና አርሰናል ተፋጠዋል ። ማንቸስተር ሲቲተስተካካይ ጨዋታውን ድል አድርጎ ሊቨርፑልን መጣሁልህ ሊለው ጓግቷል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ የባዬር ሙይንሽን ሽንፈት ደጋፊዎቹን አስደንግጧል ። የሻምፒዮንስ ሊግ፤ የአውሮጳ ሊግና ኮንፈረስ ሊግ ግጥሚያዎች በቀጣይ ቀናት ይከናወናሉ ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል ።...more10minPlay
February 05, 2024ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ድል ቀንቷዋል፤ የአፍሪካ ዋንጫም ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ነውከአትሌቲክስ ፤ አሜሪካ ቦስተን በተካሄደ የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ለሜቻ ግርማ እና ጉዳፍ ጸጋይ አሸናፊ መሆናቸው፤ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም የደቡብ አፍሪካ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፏል።...more11minPlay
January 29, 2024የጥር 20 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያዎች አስደማሚ በሆነ መልኩ ቀጥለዋል ። በ10 ተጨዋቾች የተወሰነው የኤኳቶሪያል ጊኒ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ለጊኒ እጅ መስጠቱ ብዙዎችን አስቆጭቷል ። ግብጽ በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሸኝታለች ። ውድድሮቹ ቀጥለዋል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 548 episodes available.