Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.
May 22, 2023የግንቦት 14 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባዘንድሮ አይበገሬነቱን ያስመሰከረው ማንቸስተር ሲቲ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው የፕሬሚየር ሊጉ ዋንጫን መውሰዱን አረጋግጧል ። ከሻምፒዮንስ ሊግ እና የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታዎችም ሁለት ዋንጫዎችን ለመሰብሰብ የመጨረሻ የፍጻሜ ግጥሚያዎች ብቻ ይቀሩታል ። ሊቨርፑል ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ የመግባት እድሉን አሳልፎ ሰጥቷል ።...more11minPlay
May 15, 2023ስፖርት፦ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም.በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን አትሌቲክስ፣የሳምንቱ መጨረሻ የእንግሊዝ የእግር ኳስ ክለቦች እና የቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ውጤቶች እና ሌሎችም ስፖርታዊ መረጃዎች ተካተዋል። የፓሪስዋ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ አጠናቅራዋለች።...more11minPlay
April 24, 2023የሚያዝያ 16 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባማንቸስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ አሸንፈው ለፍጻሜ በቅተዋል ። በፕሬሚየር ሊጉ ቶትንሀም ሆትስፐር በኒውካስል ብርቱ ሽንፈት ገጥሞታል ። ትውልደ ኤርትራዊ ስዊድናዊው አጥቂ አሌክሳንደር ይሳቅ ብቃቱን አስመስክሯል ። ባየርን ሙይንሽን ሽንፈቶችን እያስተናገደ ነው ።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 509 episodes available.