Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 27, 2023የኅዳር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋ ባደረገው ወሳኝ ግጥሚያ ሳያሸነፍ ቀርቷል ። ሁለቱም ነጥብ ተጋርተዋል ። አርሰናል በ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል ። ሙሉ ዝግጅቱን ከታች መከታተል ይቻላል።...moreShareView all episodesBy DWNovember 27, 2023የኅዳር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋ ባደረገው ወሳኝ ግጥሚያ ሳያሸነፍ ቀርቷል ። ሁለቱም ነጥብ ተጋርተዋል ። አርሰናል በ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል ። ሙሉ ዝግጅቱን ከታች መከታተል ይቻላል።...more
የፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋ ባደረገው ወሳኝ ግጥሚያ ሳያሸነፍ ቀርቷል ። ሁለቱም ነጥብ ተጋርተዋል ። አርሰናል በ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል ። ሙሉ ዝግጅቱን ከታች መከታተል ይቻላል።
November 27, 2023የኅዳር 17 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ10 minutesPlayየፊታችን እሁድ ስፔን ውስጥ ለሚካሄደው የቫለንሺያ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ እና ዓልማዝ አያና እጅግ ከሚጠበቁት አትሌቶች መካከል ናቸው ።ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋ ባደረገው ወሳኝ ግጥሚያ ሳያሸነፍ ቀርቷል ። ሁለቱም ነጥብ ተጋርተዋል ። አርሰናል በ1 ነጥብ ልዩነት ብቻ የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል ። ሙሉ ዝግጅቱን ከታች መከታተል ይቻላል።...more