Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 443 episodes available.
May 06, 2024የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅትትናንት እሁድ በቼክ በተካሔደ 29ኛው የፕራግ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ። ሪያል ማድሪድ የ2023/24 የስፔን ላሊጋ ዋንጫን ለ36ኛ ጊዜ አሸናፊ መሆኑ በይፋ ተረጋግጧል። የአውሮጳ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ሁለተኛ ዙር ጫወታዎች ማክሰኞ እና ረቡዕ ተደርገው ለዋንጫ ፍልሚያ ሃላፊ ቡድኖች ይለያሉ ።...more13minPlay
April 29, 2024የሚያዝያ 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርሰናል የፕሬሚየር ሊግ ዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል ። ሊቨርፑል ዳግም ነጥብ ጥሎ ዋንጫ የማግኘት እድሉን አመንምኗል ። አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲ በግስጋሴው ቀጥሏል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ እንደተለመደው ድል ተቀዳጅተዋል ። የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል፤ በሴትም በወንድም ድሉ የኢትዮጵያ ሆኗል ።...more10minPlay
April 15, 2024የሚያዝያ 7 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሮተርዳም ማራቶን ኔዘርላንድስ ውስጥ ድል ተቀዳጅተዋል ። በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶችን ቻይናዊው ሯጭ ቀድሞ እንዲገባ ሩጫው ሆን ተብሎ ዝግ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኗል ። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ታሪክ ከ120 ዓመት በኋላ ባዬርን ሌቨርኩሰን ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ በማንሳት ታሪክ ጽፏል ።...more10minPlay
April 08, 2024የመጋቢት 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት በፈረንሳይ ፓሪስ ማራቶን በወንድም በሴትም ድል ተቀዳጅተዋል ። ከወሳኙ ድል በኋላ አትሌቶቹን አነጋግረናል ። በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ፍልሚያዎች ነገና ከነገ በስትያ ይከናወናሉ ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል በተከላካይ ብርቱ ስህተት ድሉን አሳልፎ ሰጥቷል ። ባየር ሙይንሽንን ዘንድሮ ምን ነካው?...more11minPlay
April 01, 2024የመጋቢት 23 ቀን 2016 የስፖርት መሰናዶበሰርቢያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ በተካሔደው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች። የቀደሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ግዛው ተክለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የዛሬው የስፖርት መሠናዶ ይኸን ጨምሮ በሣምንቱ መጨረሻ የተካሔዱ የእግር ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችን ይዳስሳል።...more9minPlay
March 25, 2024የመጋቢት 16 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበካፍ እገዳ የተጣለበት የአዲስ አበባ ስታዲየም በርካታ እድሳቶች ቢደረጉለትም ሙሉ ለሙሉ አልተጠናቀቀም ። ለመሆኑ ደጋፊዎች ስታዲየሙ ውስጥ ለምን እንዲታደሙ አልተደረገም? የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በቡድኑ ታሪክ እጅግ ፈጣን በተባለ ግብ የፈረንሳይ አቻውን አሸንፏል ። ሌሎችም፦...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 443 episodes available.