Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 12, 2025የግንቦት 4 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።...moreShareView all episodesBy DWMay 12, 2025የግንቦት 4 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።...more
ሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።
May 12, 2025የግንቦት 4 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ9 minutesPlayሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።...more