ስፖርት | Deutsche Welle

የግንቦት 25 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ


Listen Later

በፊላዴልፊያው የ800 እና 1,500 ሜትር የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በማሸነፍ የግራንድ ስላም ተሸላሚ ሁናለች ። የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ያሸነፈው ፓሪ ሳን ጃርሞ ደጋፊዎች ፓሪስ ውስጥ ባስነሱት ነውጥ ከአምስት መቶ በላይ ሰዎች ታሰሩ ። ኦስማን ዴምቤል የሻምፒዮንስ ሊግ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተሰይሟል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW