Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.
March 24, 2025የመጋቢት 15 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቻይና ናንጂንግ የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ ዩናይትድ በ3ተኛ ደረጃ አጠናቃለች ። በግብጽ የ2 ለ0 ሽንፈት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ዛሬ ማታ ይጋጠማል ። በአውሮጳ የኔሽንስ ሊግ ጀርመን ከፖርቹጋል ሙይንሽን አሬና ውስጥ፤ ስፔን ከፈረንሳይ ጋር ደግሞ ሽቱትጋርት አሬና ውስጥ ይጋጠማሉ ።...more10minPlay
March 17, 2025የመጋቢት 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበደቡብ ኮሪያ የሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸናፊ ሁነዋል ። በባርሴሎና ማራቶንም ድል ተገኝቷል ። በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ የፍጻሜ ግጥሚያ ኒውካስትል ትናንት በአሌክሳንደር ኢሳቅ ወሳኝ ግብ ሊቨርፑልን አሸንፏል ። አርሰናል በለንደን ደርቢ ቸልሲን አሸንፏል ። ላይፕትሲሽ ዶርትሙንድን 2 ለ0 ኩም አድርጓል ።...more11minPlay
March 10, 2025የመጋቢት 01 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባቻይና የምታሰናዳው የናንጂንግ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ፉክክር በተቃረበበት በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ውዝግብ ተከስቷል ። ቃለ መጠይቅ አድርገናል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል የዘንድሮ ዋንጫን ለማንሳት ከወዲሁ ዳር ዳር እያለ ይመስላል፥ በሳምንቱ መጨረሻ አስተማማኝድ ድል ሲቀዳጅ ተከታዩ አርሰናል ዳግም ነጥብ ጥሏል ።...more10minPlay
March 03, 2025የየካቲት 24 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበጃፓን ቶኪዮ ማራቶን እንደተጠበቀው ሁሉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም ፉክክር አሸንፈዋል ። ሉሲዎቹ በመለያ ምት ዩጋንዳን አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ሁለተኛ ዙር አልፈዋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ አምስተኛ ዙር የእግር ኳስ ግጥሚያ ዛሬ ማታም ይኖራል ። ባየርን ሙይንሽን በአሸናፊነቱ እየገሰገሰ ነው ።...more10minPlay
February 24, 2025የየካቲት 17 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የማራቶን ውድድሮች በወንድም በሴትም ፉክክር ድል ተቀዳጅተዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል በግስጋሴው ቀጥሎ በ11 ነጥብ ልዩነት ተከታዩ አርሰናልን ርቋል ። በመጀመሪያው ግጥሚያ በውድድሩ ማብቂያ ላይ በዩጋንዳ አቻቸው የተሸነፉት ሉሲዎቹ በመልሱ ግጥሚያ ረቡዕ ይፋለማሉ ።...more10minPlay
February 17, 2025የየካቲት 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበፖላንድ ኦርሌን የዓለም የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለድል በቅተዋል ። በ800 ሜትር ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ 2:00.04 በመግባት በአንደኝነት አጠናቃለች ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ሊቨርፑልን ዎልቭፍስ እጅግ ፈትኖታል ። የማንቸስተር ሲቲው ዖማር ማርሙሽ በ19 ደቂቃዎች ውስጥ 3 ግቦችን በማስቆጠር ሔትትሪክ ሠርቷል ።...more10minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 452 episodes available.